ሬስቶራንትወን በዘመኑ
ልክ አናዘምናለን

ከዘመኑ የራቀ እንዲህ አይነት ሜኑ አቅርበው በዘመኑ ልክ የተሰራ ምግብ ለማቅረብወ ማረጋገጫ መለኮታዊ ሀይል ሳያስፈልግወት አይቀርም?

ለዚህም: ሜኑ መጨመር እና መቀነስ የሚያስችል ዘመነኝነት ያካተተ ዘመናዊ ዲጅታል ሜኑ ያስፈልግወታል።

ደንበኞች የምቾት ዞናቸው ሆነው የሆቴልወን፤ የሬስቶራንትወንና የካፌወን አገልግሎቶች እንዲደርሷቸው የሚያስችል ስርዓትንም እንዘረጋለን።

የእኛ አላማ

የእኛ ሜኑ አንድ ዋና ዓላማ ይዞ የተነሳ እና በማደግ ላይ ያለ ሂደት ነው። ይህም ምግብዎን በተቻለ መጠን በተሻለ መንገድ በማቅረብ ለደንበኞችወ መሸጥ እንዲችሉ ማስቻል ሲሆን በሂደቱም አካባቢን ጠባቂ ኪስወን ቆጣቢ ለተጠቃሚወች ከንክኪ ነጻ፤ ለማዘዝ ቀላል እና ተመራጭ መንገድን በመፍጠር የሬስቶራንት እና ሆቴሎችን እድገት ከዘመናዊ አለም ጋር እኩል እንዲራማድ ማስቻል ሆኖ ደንበኞች በምቾት ቦታቸው ወይም አካባቢ ሆነው ልዩ የምግብ እና መጠጥ ምርጫቸውን ማዘዝ እስከሚችሉበት ዝመና አድርሰናል።

አሰራሩ ቀላል

እነዚህ ዘመነኛ ሜኑወች በሶስት ደረጃ ለእርሰው ቀርበዋል፣ መሰረታዊ:መደበኛ እና ከፍተኛ በሚል።

  • በሬስቶራንቱ ዉስጥ የእኛን QR code ሜኑወች ለደንበኞች ማቅረብ/ጠረንቤዛ ላይ ማስቀመጥ
  • ደንበኞች ዳታ/ዋይፋይ በመጠቀም ኢንተርኔት መክፈት
  • በስልካቸው ካሜራ ስካን ማድረግ
  • የሬስቶራንቱን ዝርዝር አይተው የመረጡትኝ ማዘዝ
  • ለመሰረታዊና ለ መደበኛ ተመሳሳይ አሰራር ሲኖረው ለከፍተኛ ግን ከየትም ሆኖ ደንበኛው በይነመረብ ላይ ማዘዝ መቻሉ ተጨማሪ ይሆናል

የዋጋ ዝርዝራችን ይመልከቱ እና ለእርስወ የሚመጥነውን ይምረጡ

ከዚህ በታች የተጠቀሱት አገልግሎቶቻችን ከመግዛትወ በፊት “ዝርዝር ማብራሪያ ይመልከቱ” የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጫ ወይም ለእኛ በመደወል እና መልዕክት በመላክ ስለአገልግሎቶቹ ሙሉ ማብራሪያ ያግኙ::

በብዙወቹ የተመረጠው ስራችን

መሰረታዊ

50000ብር

25,000ብር

ለወር ብቻ የሚቆይ

ለሆቴሎ፤ ለሬስቶራንቶች፤ ለካፌዎች 

  • ተደጋጋሚ የሜኑ ህትመት ሳያስፈልግወት ሶፍት ኮፒውን ብቻ በማሻሻል እና በስልክወ በማዘመን የሚፈልጉትን ለውጥ ማድረግ የሚያስችል ሆኖ የተዘጋጀ።
  • ሜኑውን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችሉ 3 ፍሬ በኪውአር-ኮድ ማይካ ላይ የታተሙ ከንክኪ ነፃ ሜኑወችን አብረን እናቀርባለን።
  • ለበለጠ መረዳት“ይሄን ዝርዝር ማብራሪያ ይመልከቱ” 
  • ክፍያ ከፈጸሙ በ3 ሳምንት ውስጥ ትዛዙን እናቀርባለን።

መደበኛ

75000ብር

50,000ብር

ለወር ብቻ የሚቆይ

ለሆቴሎ፤ ለሬስቶራንቶች፤ ለካፌዎች 

  • መሰረታዊ ላይ የተጠቀሱትን አገልግሎቶች በሙሉ ያካተተ ሆኖ የምግብ ቤቱ ስልክ፣ ኢሜል እና የመሳሰሉት በኪውአር-ኮድ የታተመበት 100 ቢዝነስ ካርድ የተጨመረለት
  • ዘመናዊ የሆነ የምግብ ቤቱን የምግብ ዝርዝር እና የተብራራ አሰራር የሚያሳይ ሜኑ በበይነመረብ ገጽ(webpage) የተሰራለት
  • ጎግል ካርታ ላይ የሆቴሉን አድራሻ የሚጠቁም አመላካች የተካተተበት እና በሶሸያል ሚዲያ ላይ ማጋራት/SHARE/የሚያስችል ሆኖ የተዘጋጀ
  • ለበለጠ መረዳት“ይሄን ዝርዝር ማብራሪያ ይመልከቱ” ይመልከቱ
  • ክፍያ ከፈጸሙ በአንድ ወር ውስጥ ትዛዙን እናቀርባለን።

ክፍተኛ

300000ብር

250,000ብር

ለወር ብቻ የሚቆይ

ለሆቴሎ፤ ለሬስቶራንቶች፤ ለካፌዎች እንዲሁም በትዛዝ አገልግሎት ለሚሰጡ

  • መደበኛ ላይ የተጠቀሱትን አገልግሎቶች በሙሉ ያካተተ ሆኖ እጅግ ዘመናዊ የምግብ ትዛዝ መቀበያ እና ማደያ በይነመረብ(food orderign and delivery website) የተሰራለት
  • ማውረድ የሚቻል ወይም ጎግል ፕላይ ላይ የሚጫን ማስፈንጠሪያ(mobile app) የተሰራለት
  • ለበለጠ መረዳት“ይሄን ዝርዝር ማብራሪያ ይመልከቱ” ይመልከቱ
  • ክፍያ ከፈጸሙ በአንድ ወር ውስጥ ትዛዙን እናቀርባለን።

በተጨማሪም

ሙሉ ይህትመት ስራወች አንሰራለን

ለድርጅቶች qr ኮድ እንሰራለን

ለባንኮች እና ለድርጅቶች qr ኮድ የክፍያ ቋሚ እንሰራለን

አባል ይሁኑ