ከፍተኛ

Br300,000.00

  • ይህ ዘመናዊና አውቶማቲክ  የምግብ ትዛዝ መቀበያ እና ማደያ በይነመረብ ምግብ በትዛዝ ተቀብለው ለሚሰሩ ሆቴሎች የተሰራ ሲሆን ኪችን እና የምግብ ሰራተኛ ኑሯቸው በኦንላይን በቻ ለደንድኞቻቸው ምግብ እና የመሳሰሉትን ለሚያቀርቡ፣ ሁሉንም ሆቴል የሚያሟላ ሆቴል ቤት ኑሯቸው ለደንበኞቻቸው በኦንላይ እና እዚያው ሆቴላቸው ውስጥ የምግብ እና የመሳሰሉትን ለሚያቀርቡ እንዲሁም አንድና ከዛ በላይ ቅርንጫፍ የሆቴል ባለቤቶች ሁሉንም ቅርንጫፋቸውን በአንድ መምራት የሚያስችል ምቹ እና ዘመናዊ በይነመረብ ከእነአክሰሰሪው የተሟላ አገልግሎት ነው። (A ghost restaurant, also known as a virtual restaurant, delivery-only restaurant, online-only restaurant, or dark kitchen, is a food-service business that serves customers exclusively through phone orders, online orders, etc), Tableside ordering systems multibranch hotels, having an efficient ordering system is crucial for providing excellent guest experiences. )fully automated food ordering and delivery system/website and app/
    • ባለብዙ ሆቴል ማስተዳድር አስቻይ ሆኖ የተሰራ(multibranch sytem enabled)
    • ከእጅ ንኪኪ ነጻ ዘመኑን የዋጀ ዘመናዊ የምግብ ቤት መኑ( Contactless menu)
    • በኪውአር-ኮድ ማይካ ላይ የታተመ ሜኑ ከ 7 ፍሬ ጋር ሆቴሉ መጥተው ለሚጠቀሙ ደንበኞች(Qr-code based menu with 7 table stylized modern Qr.code stands)
    • በኪውአር-ኮድ ማይካ ላይ የታተመ የክፍያ አይነት ከ አንድ ፍሬ ጋር(Qr-code based payment with 1 stylized modern Qr code stand.) እንዲሁም በኦንላይን ለሚያዝዙ ደንበኞች በእደላ ወቅት በጥሬ የሚከፍሉበት፤ ወይም በባንክ ማስተላለፍ የሚችሉበት ዘዴ የተዘረጋለት( and bank transfer or on deliver payment method for website ordering customers)
    • የምግብ ቤቱ በይነመረብ፤ስልክ፣ ኢሜል እና የመሳሰሉት በኪውአር-ኮድ የታተመበት ቢዝነስ ካርድ ከ 200 ፍሬ ጋር(Qr-code based 200 business cards.)
    • የኦንላይን ደንበኞች ሆቴሉ እደላ የማይሰጥበት ቦታ ሆነው ትዛዝ እንዳይልኩ ገና ወደ በይነመረቡ እንደገቡ ያሉበት ቦታ ሆነው ማዘዝ እንደሚችሉ እና እንደማይችሉ የሚጠቁም ጠቋሚ የተሰራለት። ሆቴሉ በሚፈልገው ራዲየስ ወይም ርቀት መወሰን የሚያስችል ነው።(delivery availibality checker using address enabled. You will to set the distance for delivery distance, zip code and so on.)
    • የኦንሊን ደንበኛው ትዛዙ ሆቴሉ መቀበሉን፤ እየተላከ መሆኑን እና የመሰሉትን መረጃወች በቴክስት እና እማኢል እንዲደርሰው የሚያደርግ ሲስተም ያለው(Email and text notification for status update of his/her order)
    • የእደላ ስነ-ምስረታ ያለው ሲሆን የእደላውን አይነት መምረጫ፤ እደላው የሚጀምርበትን እና የሚደርስበት የመሳሰሉት ማስመረጥ የሚያስችል(Delivery settings, including selecting delivery type, delivery start time, time format, time slot, pre-order day limit, time zone, etc)
    • ሆቴሉ አገልግሎት የሚሰጥበትን ሰአት እና ቀን መምረጥ የሚያስችል(Day wise opening and closing time set options and multiple holydays set options)
    • የሆቴሉን ወይም ረስቶራንቱ የሚገኝበትን በጎግል ማፕ ላይ ማሳየት የሚችል።(Shop/restaurant address settings using google api to find exact location)
    • ኦንላይን የሚያዝዙ ደንበኞች የት እንደሚገኙ የሚያመላክት ለእደላ ሰጭው ሰው መንገድ መሪ የተገጠመለት።(Customer auto adress direction with map for delivery man)
    • የምግብ ሜኑውን በዝርዝር ወይም በተብራራ መንገድ ማሳየት እንዲችል ሆኖ የተስረ(Recipe gride as well as detail view enabled)
    • ሁነት መከታተያ(Dashbord for)
    • ለቅርንጫፍ ማናጀሩ(Branch manager)
    • ለወጥ ቤቱ ማናጀር(Kitchen manager)
    • እደላውን የሚሰጠው ሰው(Delivery man/boy with active optins enabled)
    • ቅርንጫፍ ማናጀሩ የትዛዝ መከታተያ እና ትዛዝ ሲኖር ለወጥቤቱ ማናጀር የሚልክበት(Branch manager order control admin)
    • ለወጥ ቤቱ ማናጀር ትዛዝ መከታተያ እና ትዛዙ መጀመሩን እና ማለቁን ማሳውቂያ የተገጠመለት(Kitchen manager order control admin
    • እደላውን የሚያደርገው ሰው ትዛዝ መከታተያ፤ ትዛዙ ጉዞ ላይ መሆኑ እንዲሁም መድረሱን ማሳወቂያ የተገተመለት(Order delivery manage admin for delivery man)
    • የትዛዝ ሁኔታን መቀየሪያ (Order status Change Option)
    • ምንያህል ትዛዝ እንደተፈጸመ ማሳወቂያ ለማናገሩ የተገጠመለት(Order statistics show in manager admin)
    • በየሶስት አመቱ ከእኛ ጋር በዝቅተኛ ዋጋ እድሳት ያደርጋሉ።(Every three years, license should be renewed with cheap price.)
    • ለ3 ዓመት የሚያስፈልገወትን የእውቀት ድጋፍ እናደርጋለን። (3 years support included,)
    • የበይነመረቡን ሙሉ ተግባር የሚፈጽም የሞባይል ማስፈንጠሪያ የተዘጋጀለት። በስልክ ማጋራት፤ በይነመረቡ ላይ ማውረድ የሚቻል እንዲሁም ጐግል ፕላይ ላይ የሚጫን(Downloadble app/from thier own website or googleplay staore)
    • በደንበኞቻችን ፍላጎት የሚያስፈልገውን ወጭ ሸፍነው የሚከተሉትን ተጨማሪ አገልግሎቶች እንሰጣልን።(Additional features as per customer request. በጎግል ወይም በሶሺያል ሚዲያ ምግብ ቤቱን ከበይነ መረቡ  ጋር እናስተዋውቃለንGoogle/social media advertising option

Reviews

There are no reviews yet.

Only logged in customers who have purchased this product may leave a review.