መሰረታዊ

Br50,000.00

  • ከእጅ ንኪኪ ነጻ ዘመኑን የዋጀ ዘመናዊ የምግብ ቤት መኑ( Contactless menu)
  • በኪውአር-ኮድ ማይካ ላይ የታተመ ሜኑ ከ 3 ፍሬ ጋር(Qr-code based menu with 3 table stylized modern Qr.code stands)
  • የሜኑ ዲዛይኑ በpdf ወይም በኢሜጅ የሚሰራ ሆኖ ደንበኛ ኪውአር-ኮዱን ስካን ሲያደርጉ በስልካቸው ሜኑውን ማንበብ እንዲችሉ የሚያስችል ነው(Menu design in pdf or image format)
  • ሜኑ መጨመርም ሆነ መቀነስ እንዲሁም የዋጋ ማሻሻያ የሞባይል ስልክወን ብቻ በመጠቀም ማድረግ የሚያስችል ነው (Menu and price update on your cellphone)
  • ምንም አይነት ተደጋጋሚ የሜኑ ህትመት አይስፈልግም። ዳግም ማተም አያስፈልግም, ሶፍት ኮፒውን ዲዛይን ብቻ በማሻሻል እና በስልክወ በማዘመን የሚፈልጉት ለውጥ ማድረግ ነው። (No reprinting is required, only the softcopy design will be updated. )
  • የመጀመሪያ የሜኑ ዲዛይን እኛ የምንሰራ ይሆናል
  • ምንም ዓይነት የተለየ ባለሙያ አያስፈልግም(No professional required)
  • እንደመነሻ አጠቃቀሙን እናሰለጥናለን(የ3 ሰዓት ኦንላይን ስልጠና ብቻ)(3 hours online Training included.)
  • ዕድሜ ልክ የሚጠቀሙበት ቴክኖሎጅ ነው (Lifetime)
  • ለ6 ወር የሚያስፈልገወትን የእውቀት ድጋፍ እናደርጋለን። (6-month support included,)

Reviews

There are no reviews yet.

Only logged in customers who have purchased this product may leave a review.