መደበኛ
Br75,000.00
- ከእጅ ንኪኪ ነጻ ዘመኑን የዋጀ ዘመናዊ የምግብ ቤት መኑ( Contactless menu)
- በኪውአር-ኮድ ማይካ ላይ የታተመ ሜኑ ከ 3 ፍሬ ጋር(Qr-code based menu with 3 table stylized modern Qr.code stands)
- በኪውአር-ኮድ ማይካ ላይ የታተመ የክፍያ አይነት ከ አንድ ፍሬ ጋር(Qr-code based payment with 1 stylized modern Qr code stand.)
- የምግብ ቤቱ ስልክ፣ ኢሜል እና የመሳሰሉት በኪውአር-ኮድ የታተመበት ቢዝነስ ካርድ ከ 100 ፍሬ ጋር(Qr-code based 100 business cards.)
- አንድ ዘመናዊ የሆነ የምግብ ቤቱን የምግብ ዝርዝር እና የተብራራ አሰራር የሚያሳይ የበይነመረብ ገጽ የተሰራለት(One live webpage menu with detail and single view styled menu)
- ጎግል ካርታ ላይ የሆቴሉን አድራሻ የሚጠቁም አመላካች የተካተተበት(Hotel/ restaurant google map location enabled.)
- በቀጥታ ስልክ ብቻ በመጠቀም የሜኑውን ዲዛይን ሳይቀይሩ የዋጋ ቁጥሮችን በጻፍ ብቻ ማሻሻያ እንዲሁም ሜኑ መጨመርም ሆነ መቀነስ የሚያስችል ቴክኖሎጅ።(Directly update both price and menu from your cellphone.)
- ደንበኞች የወደዱትን የምግብ አይነት እስከ ሆቴሉ አድራሻ ድረስ ለጓደኞቻቸው ወይም ለሚፈልጉት ሰው በኢሜል ወይም ሶሺያል ሜዲያ ማጋራት የሚችሉበት ቴክኖሎጅ ያካተተ(Costumers share restaurant favorite recipe or location to friends using email or social media.)
- ምንም አይነት ለምግብ ቤቱ አገልግሎት ከሚሰጡት ሰራተኞች ችሎታ ውጭ የሰለጠነ /ክህሎት/ ያለው ሰው አያስፈልግም(No professional required.)
- እንደመነሻ አጠቃቀሙን እናሰለጥናለን(የ3 ሰዓት ኦንላይን ስልጠና ብቻ)(3 hours online Training included.)
- በየሶስት አመቱ ከእኛ ጋር በዝቅተኛ ዋጋ እድሳት ያደርጋሉ።(Every three years, license should be renewed with cheap price.)
- ለ3 ዓመት የሚያስፈልገወትን የእውቀት ድጋፍ እናደርጋለን። (3 years support included,)
- በደንበኞቻችን ፍላጎት የሚያስፈልገውን ወጭ ሸፍነው የሚከተሉትን ተጨማሪ አገልግሎቶች እንሰጣልን።(Additional features as per customer request. በጎግል ወይም በሶሺያል ሚዲያ ምግብ ቤቱን ከበይነ መረቡ ገጽ ጋር እናስተዋውቃለንGoogle/social media advertising option
Only logged in customers who have purchased this product may leave a review.
Reviews
There are no reviews yet.